Daregot Afaan Oromoo Magazine.pdf
2.9 MB
BAGA BARA HAARAATTI NU CEESISE JECHAA MATSIHEETII KEENYA LAKK.2FFAA DAARAGOOT KAN AFAAN OROMIFFAATIIN MAXXANFAME NUUF AFEERAMAA!.
https://t.me/daregot
https://t.me/daregot
" ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።"
(ኤፌ 2: 16)
#DaregotMedia
https://t.me/daregot
(ኤፌ 2: 16)
#DaregotMedia
https://t.me/daregot
የመስቀሉ ክብር በአባ ጊዮርጊስ ብዕር
በአምላኩ ደም የተቀደሰ ፣ ከፈጣሪው ጎን በወጣ ውኃም የተጠመቀ ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ለገነት ዛፎች አክሊል ፣ ለገዳም ዛፎችም ክብር የሆናቸው ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ለአሸናፊ የእግዚአብሔር በግ መሠዊያ የሆነው ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ከእርሱ ምዕመናንን ለማተም የሚሆን የሕግና የሥርዓት ደምን ያንጠባጠበ ዕፅ ምን ዓይነት ነው?
የተከሉትን የበተናቸው ፣ ያመኑትንም የሰበሰባቸው ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ምድርን የቀደሳት፣ ሰማይንም ያማተበበት፣ ዓለምንም ሁሉ በአብ፣ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ በረከት የባረከ ዕፅ እንዴት ያለ ነው?
ተጨማሪ ያንብቡ 👉https://telegra.ph/የመስቀሉ-ክብር-በአባ-ጊዮርጊስ-ብዕር-09-26

ሆሣዕናና መስቀሉ
ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ በመስቀል ላይ ከመዋሉ በፊት በዕለተ ሆሣዕና ሕዝቡ ሁሉ የዘንባባ ዝንጣፊ ይዘው በእልልታ “በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው” እያሉ በክብር ዘምረውለት ነበር፡፡
ክርስቶስን የማእዘን ራሷ ያደረገችው ኩላዊት ቤተክርስቲያንም በተመሳሳይ የሆሣዕናው ክብርና የዕለተ ዓርቡ መከራ ሲፈራረቅባት መመልከት የተለመደ ቢሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ጉዳዩ አሳሳቢ ሆኗል፡፡
በሆሣዕና ዕለት ለጌታችን እንደቀረበው ምስጋና ክብር ዛሬም ቤተክርስቲያን በየመድረኩና ዝግጅቱ በአንደበታቸው ምስጋናን ያቀርቡላታል፡፡ ኦርቶዶከስ ሀገር ናት፣ የቅርሳችን፣ የታሪካችን መሠረት ናት እያሉ ያንቆለጳጵሷታል፡፡
ስለ ሰላም፣ ስለጤና፣ ስለልማት በሚደሰኮርባቸው መድረኮች ሁሉ የክብር እንግዳ ነች ነገር ግን ቤተክርስቲያን ዓርብ ላይ ስትሆን ግን ፍርድ ይገባታል የሚሉት እኚሁ በዕለተ ሆሣዕና ያመሰገኑ አንደበቶች ናቸው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ https://telegra.ph/ሆሣዕናና-መስቀሉ-09-26

Fannoo qophee Abbaa Goorgisii kan Gaasiccaatiin
Dhiiga waaqa isaatiin kan qulqulleeffame, bishaan cinaacha gooftaatiin baheen kan cuuphame kuni muka akkamiitii?
mukkeen Gannataatiif gonfoo, mukkeen Gadaamitiif Kabaja kan ta'eef kuni muka akkamiitii?
Hoolaa moo'aa waaqayyotiif aarsaa kan ta'e kun muka akkamiitii?
isa irraa amantootaa bituuf kan ta'u dhiigaa seeraa fi sirnaa ka copse kum muka akkamiitii?
Warra dhaaban kan bittinneesse, warra amanan kan walitti qabe mukni kun muka akkamiitii?
Dachee kan qulqulleesse, samiillee kan mallattoo fannotiin mallatteesse, addunyaa mara barakaa Abbaadhaan, ilmaanii fi hafuura qulqulluudhaan kan baarraake kun muka akkamiitii?
Dabalata dubbisi https://telegra.ph/Fannoo-qophee-Abbaa-Goorgisii-kan-Gaasiccaatiin-09-27

ወርኀ ጽጌ ምስጢረ ጽጌ ...የአበባ ወር የአበባ ምስጢር
ኹላችንም እንደምናውቀው ከመስከረም ፳፮ እስከ ኀዳር ፮ ድረስ ያለው ወቅት በአንድ በኩል አበቦች ጌጠኛ ሸማ ሆነውላት በልብስነታቸው ምድር የምትደምቅበት ጊዜ በመሆኑ በሌላ በኩል ድንግል ማርያም ፲፰ ዓመት እንኳ በቅጡ ባልደፈነው የአበባነት እድሜዋ ከሄሮድስ ጥፋት ለመሸሽ ልጇን አዝላ ተሸክማ፣ ወደ ግብጽ የተሰደደችበት በረሃ ለበረሃ የተንከራተተችበት ‹‹በነፍስሽ ሰይፍ ያልፋል›› ያሰኘ ወደር የሌለው ጽዋትወ መከራን በልጇ የተነሳ የተቀበለችበት ወቅት በመሆኑ ወርኀ ጽጌ (የአበባ ወቅት) በመባል ይታወቃል፡፡
ክርስቲያኖች ነገረ ስደቷን በመዘከር ማኀሌተ ጽጌን በመቆም በመጾም በመፀለይ የበረከት ፍሬ ለቃሚ በዚያን ጊዜ የሆነውን ስቃይ ኀሳር ለልጇና ለወዳጇ ለኢየሱስ ክርስቶስ አሳስባ ምሕረት እንድታሰጣቸው በመለመን የምልጃዋ ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡ በዚህ ወቅት ከዚህ በተጨማሪ በወርኀ ጽጌ ጊዜያቸውን የጠበቁ እንዲሁም ሰፊና ጥልቅ መንፈሳዊ ምስጢርን ያዘሉ ትምህርቶች ይሰጣሉ፡፡ ጊዜው የልም ላሜና የአበባ ወቅት እንደመሆኑ ስለ አበባና ስለ መንፈሳዊ ምስጢሩ ይነገራል፡፡
ሙሉ ጹሑፉን ያንብቡ https://telegra.ph/ወርኀ-ጽጌ-ምስጢረ-ጽጌ-10-06

፪ኛ አበባ፡- ክርስቶስ
አበባ የኢየሱስ ክርስቶስ ምሣሌ ነው፡፡ ለዚህም ብዙ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃዎችን በዋቢነት መጥቀስ ይቻላል፡፡ በዘኁልቊ ፲፮፥ ፩ ጀምሮ የተጻፈውን ታሪክ ይመለከቷል፡፡
ሙሉ ጹሑፉን ያንብቡ
https://telegra.ph/አበባ--ክርስቶስ-10-18

Telegraph
አበባ፡- ክርስቶስ
ወርኀ ጽጌ ምስጢረ ጽጌ ...የአበባ ወር የአበባ ምስጢር ፪ኛ አበባ፡- ክርስቶስ አበባ የኢየሱስ ክርስቶስ ምሣሌ ነው፡፡ ለዚህም ብዙ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃዎችን በዋቢነት መጥቀስ ይቻላል፡፡ በዘኁልቊ ፲፮፥ ፩ ጀምሮ የተጻፈውን ታሪክ ይመለከቷል፡፡ እስራኤል ዘሥጋ ምድረ ከነዓን ለመድረስ፣ የተስፋይቱን ሀገር ለመውረስ በጉዞ ላይ ሳሉ በአንድ ወቅት ቆሬ፣ ዳታንና አቤሮን የተባሉ ፫ ሰዎች
እንኳን አደረሳችሁ
ይህ መንፈሳዊ ግጥም የክርስቶስን የዓለም መድኃኒትነት በመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች በማስረገጥ "የግል አዳኝ" ባዮችን ይሞግታል።
እኛም ይኼን ድንቅ የሥንኝ ቋጠሮ በዕለተ ንግሡ ጥቅምት 27 ቀንን በማስታከክ ጀባ ብለናችኋል።
👇👇 ዩቱብ ላይ
https://youtu.be/2T9kWYsC7w0

"ውእቱ ሚካኤል መልአከ ኃይል" የሚለውን ወረብ በሁለተኛነት እነሆ ጀባ ብለናችኋል።
የወረቡን በመቀባበል የሚባል ምልጣን ፣ ጸናጽል የሚጸፋ ጽፋትና ማስረገጥ የሌለው የአመላለስ ወረብ በዚህ አቅርቦት አካተናል።
👇👇👇👇
https://youtu.be/YeAdlJa8r3Y

YouTube
የኅዳር ሚካኤል ወረብ 2_"ውእቱ ሚካኤል" ቀለሙ ትርጉሙና ዜማው Hidar mikael wereb "we'etu mikael" D/n Kesatebirhan G
#Kesatebirhan #EOTC #Wereb
"ውእቱ ሚካኤል መልአከ ኃይል" የሚለውን ወረብ በሁለተኛነት እነሆ ጀባ ብለናችኋል።
የወረቡን በመቀባበል የሚባል ምልጣን ፣ ጸናጽል የሚጸፋ ጽፋትና ማስረገጥ የሌለው የአመላለስ ወረብ በዚህ አቅርቦት አካተናል።
"ውእቱ ሚካኤል መልአከ ኃይል" የሚለውን ወረብ በሁለተኛነት እነሆ ጀባ ብለናችኋል።
የወረቡን በመቀባበል የሚባል ምልጣን ፣ ጸናጽል የሚጸፋ ጽፋትና ማስረገጥ የሌለው የአመላለስ ወረብ በዚህ አቅርቦት አካተናል።
#ጾመ_ነቢያት_ክፍል_1_ብፁዓት_ዓይኖች
ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ
በዚህ በመጀመርያው ክፍል ትምህርት ስለ ብፅዕና ምንነትና ስለ ብፁዓን እንዲሁም ብፅዓን ስለተነገረላቸው የሐዋርያት ዓይንና ጆሮዎችና ተያያዥ ጉዳዮች ተዳሷል።
👇👇👇
https://youtu.be/8bOLhVcFDiI
ቀጣዩ ክፍል እንዲደርስዎት ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን ይጫኑ

ጾመ ነቢያት ክፍል 1- ብፁዓት ዓይኖች-ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ |Tsome Nebiyat Part 1- Deacon Kesatebirhan G/Eyesus
ቀጣዩ ክፍል እንዲደርስዎት ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን ይጫኑ
#Kesatebirhan #EOTC #TsomeNebyat
በዚህ በመጀመርያው ክፍል ትምህርት ስለ ብፅዕና ምንነትና ስለ ብፁዓን እንዲሁም ብፅዓን ስለተነገረላቸው የሐዋርያት ዓይንና ጆሮዎችና ተያያዥ ጉዳዮች ተዳሷል።
#Kesatebirhan #EOTC #TsomeNebyat
በዚህ በመጀመርያው ክፍል ትምህርት ስለ ብፅዕና ምንነትና ስለ ብፁዓን እንዲሁም ብፅዓን ስለተነገረላቸው የሐዋርያት ዓይንና ጆሮዎችና ተያያዥ ጉዳዮች ተዳሷል።
#ጾመ_ነቢያት_የመጨረሻው_ክፍል
#ሰማዮችን_ቀድደህ_ምናለ_ብትወርድ
በዚህ የመጨረሻው ክፍል ከመሳፍንት መሴን ፣ ከነቢያት ደግሞ ዳዊትና ኢሳይያስን እናነሣሣና የሦስት ክፍል ትምህርታችንን እንጠቀልለዋለን።
እግዚአብሔር አምላካችን እንዲያስተምረን እንዲመክረን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።
ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/EpNBJFQ-YcI
https://youtu.be/EpNBJFQ-YcI
ክፍል አንድን ለማግኘት
👇👇👇👇
https://youtu.be/8bOLhVcFDiI
ክፍል ሁለትን ለማግኘት
👇👇👇👇
https://youtu.be/72thko8bYc4
ሌሎችም እንዲደርስዎት ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን ይጫኑ

Daregot Media pinned «#ጾመ_ነቢያት_የመጨረሻው_ክፍል #ሰማዮችን_ቀድደህ_ምናለ_ብትወርድ በዚህ የመጨረሻው ክፍል ከመሳፍንት መሴን ፣ ከነቢያት ደግሞ ዳዊትና ኢሳይያስን እናነሣሣና የሦስት ክፍል ትምህርታችንን እንጠቀልለዋለን። እግዚአብሔር አምላካችን እንዲያስተምረን እንዲመክረን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን። ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/EpNBJFQ-YcI https://youtu.be/EpNBJFQ…»
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
#የልደት_ወረቦች
ወረብ 1 ቤዛ ኵሉ ዓለም
ዓላማችን በ5 ደቂቃ ውስጥ ወረቡን ከነቸብቸቦው የግእዙን ጥሬ ዘር ከነአማርኛ ትርጉሙ አሰምቶና አስጠንቶ የሥርዓተ ማኅሌቱ ንቁ ተሳታፊ ማድረግ ነው።
የወረብ አፍቃርያን ሆይ:-
ስሙና ተጠቀሙ!
👇👇👇👇👇
https://youtu.be/XcNiMLrm9Zk

Daregot Media pinned «#የልደት_ወረቦች ወረብ 1 ቤዛ ኵሉ ዓለም ዓላማችን በ5 ደቂቃ ውስጥ ወረቡን ከነቸብቸቦው የግእዙን ጥሬ ዘር ከነአማርኛ ትርጉሙ አሰምቶና አስጠንቶ የሥርዓተ ማኅሌቱ ንቁ ተሳታፊ ማድረግ ነው። የወረብ አፍቃርያን ሆይ:- ስሙና ተጠቀሙ! 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/XcNiMLrm9Zk https://youtu.be/XcNiMLrm9Zk»
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
#የልደት_ወረቦች_ጥናት
አንፈርዐፁ ሰብአ ሰገል
እስከ መቼ በጭብጨባና በእልልታ ብቻ ተገድበው ካህናትና ዲያቆናት በተመስጦ ሲወርቡ ምራቆን እንደዋጡ ዳር እንደተቀመጡ ይቀራሉ?
እነሆ ከመጎምጀት መዘጋጀት ብለን ግእዙ እንዳይቸግርዎ ትርጉሙን ለጸናጽል አጣጣሉም ምልክቱን አክለን የወረቡን ዜማ ከነ ቸብቸቦው እነሆ ብለናል።
ይስሙና ማኅሌቱን ይታደሙ
👇👇👇👇
https://youtu.be/6k9UlgEHI7Q

Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (ከሣቴብርሃን SG)
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ይኼን የመጨረሻ የልደት ወረብ አቅርቦት እንደ ገና ስጦታ አበረከትንላችሁ። ሠናይ በዓል!
Kesatebirhanzetewahdo #EOTC #wereb
የልደት ወረቦች ጥናት 1- "ቤዛ ኵሉ"
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/XcNiMLrm9Zk
የልደት ወረቦች ጥናት 2- "አንፈርዐፁ"
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/6k9UlgEHI7Q
ወረቦችን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇
ወረብ: https://www.youtube.com/playlist?list=PLhbOeL45bKg06v1ZJ75nIDIeKJF2QHU6O

"ቤዛ ኵሉ" - የልደት ወረቦች ጥናት 1- ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ| BEZA KULU EOTC WEREB D/N KESATEBIRHAN
ወረብ 1 ቤዛ ኵሉ ዓለም
ዓላማችን በ5 ደቂቃ ውስጥ ወረቡን ከነቸብቸቦው የግእዙን ጥሬ ዘር ከነአማርኛ ትርጉሙ አሰምቶና አስጠንቶ የሥርዓተ ማኅሌቱ ንቁ ተሳታፊ ማድረግ ነው።
የወረብ አፍቃርያን ሆይ:-
ስሙና ተጠቀሙ!
#yegenawereb #yegenatsom
በኅዳር ቅዱስ ሚካኤል ሰሞን የተጀመረው የወረብ ጥናታችንን እነሆ በልደት ወረቦች በመቀጠል ዝነኛውን የልደቅ አመላለስ “ቤዛ ኵሉ”ን በመጀመሪያነት…
ዓላማችን በ5 ደቂቃ ውስጥ ወረቡን ከነቸብቸቦው የግእዙን ጥሬ ዘር ከነአማርኛ ትርጉሙ አሰምቶና አስጠንቶ የሥርዓተ ማኅሌቱ ንቁ ተሳታፊ ማድረግ ነው።
የወረብ አፍቃርያን ሆይ:-
ስሙና ተጠቀሙ!
#yegenawereb #yegenatsom
በኅዳር ቅዱስ ሚካኤል ሰሞን የተጀመረው የወረብ ጥናታችንን እነሆ በልደት ወረቦች በመቀጠል ዝነኛውን የልደቅ አመላለስ “ቤዛ ኵሉ”ን በመጀመሪያነት…
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ እያልን ይኼን የመጨረሻ የልደት ወረብ አቅርቦት እንደ ገና ስጦታ አበረከትንላችሁ። ሠናይ በዓል!
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/wmdguTXtePc
https://youtu.be/wmdguTXtePc
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/wmdguTXtePc
https://youtu.be/wmdguTXtePc
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
#ኀዲጎ_ተስዓ
በእርግጠኝነት "ኀዲጎ ተስዓ" የሚለውን ዜማ ወይ በካህናት ወረብ አሊያም በሰ/ተማሪዎች ኅብረ ዝማሬ ያውቁታል።
እነሆ ከነአማርኛ ትርጉሙና ቀለሙ ወረቡን እስከነቸብቸቦው በምልዓት ይተዋወቁትና የባሕረ ጥምቀቱ ያሬዳዊ ድምጾች አካል ይሁኑ።
መልካም የልምምድ ጊዜ።
https://youtu.be/H5jOIwlaePs

ኀዲጎ ተስዓ - የጥምቀት ወረቦች - ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ
በኅዳር ሚካኤል ተጀምሮ በልደትም የቀጠለው ወረብ ጥናታችን በዓለ ጥምቀት ላይ ደርሷል። አሐዱ ብለንም የምንጀምረው “ኀዲጎ ተስዓ” በተሰኘው የታወቀ የጥምቀት ወረብ ይሆናል።
በእርግጠኝነት "ኀዲጎ ተስዓ" የሚለውን ዜማ ወይ በካህናት ወረብ አሊያም በሰ/ተማሪዎች ኅብረ ዝማሬ ያውቁታል።
እነሆ ከነአማርኛ ትርጉሙና ቀለሙ ወረቡን እስከነቸብቸቦው በምልዓት ይተዋወቁትና የባሕረ ጥምቀቱ ያሬዳዊ ድምጾች አካል…
በእርግጠኝነት "ኀዲጎ ተስዓ" የሚለውን ዜማ ወይ በካህናት ወረብ አሊያም በሰ/ተማሪዎች ኅብረ ዝማሬ ያውቁታል።
እነሆ ከነአማርኛ ትርጉሙና ቀለሙ ወረቡን እስከነቸብቸቦው በምልዓት ይተዋወቁትና የባሕረ ጥምቀቱ ያሬዳዊ ድምጾች አካል…
Forwarded from Kesatebirhan Ze Tewahdo (Channels)
#የኖኅ_መርከብ_በኢትዮጵያ
ዲ/ን ዳንኤል ክብረት
ኖኅ መርከቡን የሚሠራው አሁን ያውም ኢትዮጵያ ቢሆን ኖሮ የየመሥሪያ ቤቱ ቢሮክራሲ እንዴት እንደሚያንገላታው ዲ/ን ዳንኤል ክብረት በምናባዊ ብዕሩ እንዲህ ያስቃኘናል።
ይስሙትና ይደነቁ ፣ይሳቁ ፣ ይራቀቁ።
https://www.youtube.com/watch?v=XOXW0mv8ylI

የኖኅ መርከብ በኢትዮጵያ - ዲ/ን ዳንኤል ክብረት - "Noah's Ark In Ethiopia" - Deacon Daniel Kibret
ኖኅ መርከቡን የሚሠራው አሁን ያውም ኢትዮጵያ ቢሆን ኖሮ የየመሥሪያ ቤቱ ቢሮክራሲ እንዴት እንደሚያንገላታው ዲ/ን ዳንኤል ክብረት በምናባዊ ብዕሩ እንዲህ ያስቃኘናል።
ይስሙትና ይደነቁ ፣ይሳቁ ፣ ይራቀቁ።
#Danielkibret #weg #Kesatebirhan
የአለቃ ገብረ ሐና የትንባሆ ቅል- አለቃ ለማ ኃይሉ
https://www.youtube.com/watch?v=LnlmALEujkw
የላሜሕ ጥያቄ-…