ምን አዲስ መልእክተ ዳረጎትከማሕፀነ ዮርዳኖስና ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ዳግም ልደታችሁ የተረጋገጠላችሁ የብርሃን ልጆች እንደምን አላችሁ? Read more...የሰሙነ ሕማማት ሥርዓት በቀጥታ ይተላለፋል!የሰሙነ ሕማማትን ሥርዓት ባላገሩ ቴሌቭዥን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በየቀኑ የሚያስተላልፍ ይሆናል። Read More....የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የኦርቶዶክሱን ዓለም አገልግሎት ገድቦታል!በዛሬው ዕለት የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት የሚያከብሩ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን Read More... Previous Next አምዶች ወቅታዊ የሰናዖር መከር-ጽርሐ ጽዮን ከቸርነት ክፍሌ እረኛ በጎቹን ሲነጋ ከጋጥ አዉጥቶ አስማርቶ ሲመሽ እንደሚሰበስባቸዉ ሁሉ፤ የሰናዖር ሰዎች ቋንቋቸዉ በመለያየቱ ምክንያት ተለያይተዉ ከተሰማሩበት ሊሰበስባቸዉ እግዚአብሔር ቀን ቀጥሮአል፡፡ ይህንንም የተቀጠረ ቀን “እግዚአብሔር ምሥጢሩን ለባርያዎቹ ለነቢያት ካልነገረ Read More » June 7, 2020 ነአምን የቤተ ክርስቲያን ኅብረት ከትናንት እስከ ዛሬ ክፍል 1 ከዲ/ን አብነት ተስፉ ቅድመ ነገር እግዚአብሔር በብዙ ዓይነት እና በብዙ መንገድ ራሱን ለሰው ልጆች ገልጧል፡፡ መላእክቱን ልኮ መልእክት ያስተላለፈበት ጊዜ ነበር፡፡ በነቢያቱ አማካይነት ድምጹን ያሰማበት፣ ሐሳቡን የገለጸበት ጊዜ ነበር፡፡ በእጆቹ Read More » June 4, 2020 በእንተ ሰለመ ቤተ ክርቲያን ምግባረ ሠናይና ቤተክርስትያን፡ የተዘነጋው የቃለ ዐዋዲ ትእዛዝ ከይስሐቅ አበባየሁ ዩኒሴፍ(Unicef) በአፍሪካ 30 ሚሊዮን የጎዳና ተዳዳሪ ሕፃናት መኖራቸውን ባካሄደው ጥናት አስታውቀዋል፡፡[1] በሀገራችን ደግሞ፤ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያመለክተው ወደ 150,000 ሕፃናት በኢትዮጵያ ጎዳናዎች ላይ የሚኖሩ ሲሆን ከእነዚህም Read More » May 30, 2020 « Previous Next » ምስሎቻችን መጽሔታችን 2ኛ ዓመት 2ኛ ዓመት 5ኛ እትም መጽሔታችንን አውርደው ያንብቡ Download » March 7, 2020 2ኛ ዓመት 2ኛ ዓመት 4ኛ እትም መጽሔታችንን አውርደው ያንብቡ Download » March 7, 2020 2ኛ ዓመት 2ኛ ዓመት 3ኛ እትም መጽሔታችንን አውርደው ያንብቡ Download » March 7, 2020 « Previous Next » የመወያያ መድረክ
ወቅታዊ የሰናዖር መከር-ጽርሐ ጽዮን ከቸርነት ክፍሌ እረኛ በጎቹን ሲነጋ ከጋጥ አዉጥቶ አስማርቶ ሲመሽ እንደሚሰበስባቸዉ ሁሉ፤ የሰናዖር ሰዎች ቋንቋቸዉ በመለያየቱ ምክንያት ተለያይተዉ ከተሰማሩበት ሊሰበስባቸዉ እግዚአብሔር ቀን ቀጥሮአል፡፡ ይህንንም የተቀጠረ ቀን “እግዚአብሔር ምሥጢሩን ለባርያዎቹ ለነቢያት ካልነገረ Read More » June 7, 2020
ነአምን የቤተ ክርስቲያን ኅብረት ከትናንት እስከ ዛሬ ክፍል 1 ከዲ/ን አብነት ተስፉ ቅድመ ነገር እግዚአብሔር በብዙ ዓይነት እና በብዙ መንገድ ራሱን ለሰው ልጆች ገልጧል፡፡ መላእክቱን ልኮ መልእክት ያስተላለፈበት ጊዜ ነበር፡፡ በነቢያቱ አማካይነት ድምጹን ያሰማበት፣ ሐሳቡን የገለጸበት ጊዜ ነበር፡፡ በእጆቹ Read More » June 4, 2020
በእንተ ሰለመ ቤተ ክርቲያን ምግባረ ሠናይና ቤተክርስትያን፡ የተዘነጋው የቃለ ዐዋዲ ትእዛዝ ከይስሐቅ አበባየሁ ዩኒሴፍ(Unicef) በአፍሪካ 30 ሚሊዮን የጎዳና ተዳዳሪ ሕፃናት መኖራቸውን ባካሄደው ጥናት አስታውቀዋል፡፡[1] በሀገራችን ደግሞ፤ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያመለክተው ወደ 150,000 ሕፃናት በኢትዮጵያ ጎዳናዎች ላይ የሚኖሩ ሲሆን ከእነዚህም Read More » May 30, 2020