‹‹ይህን መጽሐፍ ብላ……ግን እንዴት?››

በዲ/ን አስቻለው አሸናፊ ውድ የዳረጎት ዘተዋህዶ ቤተሰቦች ከዚህ ቀደም በዚህ ዐምድ ስር‹‹ይህን መጽሐፍ ብላ›› እያልን በቤተክርስቲያናችን ትልልቅ መምህራን የተጻፉ መጽሐፍትን ትበሏቸው ዘንድ ጠቁመናል፡፡ ምን ያህሎቻችሁ በልታችሁ ለአፋችሁ እንደጣፈጣችሁ ግን ሁሉን…

Continue Reading ‹‹ይህን መጽሐፍ ብላ……ግን እንዴት?››

ስማችሁ የለም እና ሌሎችም

በአስቻለው አሸናፊ አጭር የመጽሐፍ ዳሰሳ          የመጽሐፉ ርዕስ፡- ስማችሁ የለም እና ሌሎችም አዘጋጅ፡- ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የታተመው፡- ወርኃ ነሐሴ ፳፻፮ ዓ.ም ገጽ ብዛት፡- 200 አሳታሚና አከፋፋይ፡- አግዮስ ኅትመትና ጠቅላላ ንግድ ሥራ…

Continue Reading ስማችሁ የለም እና ሌሎችም

ግሩምና ድንቅ ፍጥረት

ከ አስቻለው አሸናፊ                                      የመጽሐፍ ዳሰሳ የመጽሐፉ ርዕስ፡-ግሩምና ድንቅ ፍጥረት አዘጋጅ፡-ዲ/ን አቤል ካሳሁን የታተመው፡- ወርኃ ጥር 2010 ዓ.ም የገጽ ብዛት፡-150 ዋጋ፡- 60 ብር ሕትመት፡-ማዕረግ ማተሚያ ጥቂት ስለ ጸሀፊው ዲ/ን አቤል…

Continue Reading ግሩምና ድንቅ ፍጥረት

የተሐድሶ ፕሮቴስታንት “የእምነት መግለጫ” -በኦርቶዶክሳዊነት ሲጋለጥ

ከ አስቻለው አሸናፊ  የመጽሐፍ ዳሰሳ የመጽሐፉ ርዕስ፡-የተሐድሶ ፕሮቴስታንት “የእምነት መግለጫ” -በኦርቶዶክሳዊነት ሲጋለጥ አዘጋጅ፡-ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ የታተመው፡-ነሐሴ 2009ዓ.ም የገጽ ብዛት፡-131 ዋጋ፡- 45 ብር ሕትመት፡-ጃጃው አታሚዎች ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…

Continue Reading የተሐድሶ ፕሮቴስታንት “የእምነት መግለጫ” -በኦርቶዶክሳዊነት ሲጋለጥ