ቤተ ክርስቲያንና ቄሣር
(ሽራፊ ሐሳብ) ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ መንደርደርያ ቤተ-ክርስቲያን ሰማያዊ ሥርዓት የሚተገበርባት የሰማይ ደጅ ብትሆንም ምሥረታዋና እንቅስቃሴዋ በምድር ነውና ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም “ቄሣራዊ ኃይላት” ከሚሏቸው መኳንንተ ዓለም ጋር በታሪክ መድረክ መገናኘቷ አልቀረም፡፡…
(ሽራፊ ሐሳብ) ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ መንደርደርያ ቤተ-ክርስቲያን ሰማያዊ ሥርዓት የሚተገበርባት የሰማይ ደጅ ብትሆንም ምሥረታዋና እንቅስቃሴዋ በምድር ነውና ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም “ቄሣራዊ ኃይላት” ከሚሏቸው መኳንንተ ዓለም ጋር በታሪክ መድረክ መገናኘቷ አልቀረም፡፡…
ከቸርነት ክፍሌ እረኛ በጎቹን ሲነጋ ከጋጥ አዉጥቶ አስማርቶ ሲመሽ እንደሚሰበስባቸዉ ሁሉ፤ የሰናዖር ሰዎች ቋንቋቸዉ በመለያየቱ ምክንያት ተለያይተዉ ከተሰማሩበት ሊሰበስባቸዉ እግዚአብሔር ቀን ቀጥሮአል፡፡ ይህንንም የተቀጠረ ቀን “እግዚአብሔር ምሥጢሩን ለባርያዎቹ ለነቢያት ካልነገረ…
በረከት ጉዲሳ በዘመናት ውስጥ በርካታ አዳዲስ ክስተቶች ተከስተዋል፡፡ ዓለማችንም እነዚህን ክስተቶች አስተናግዳለች። የእነዚህ ክስተቶች ምንጭ ደግሞ በዋናነት ኹለት ነገር ነው፡፡ አንዱ ተፈጥሮ ሲሆን ሌላው ደግሞ ፈጠራ ነው፡፡ ተፈጥሮ ስንል እሳት፣…
በዲ/ን አቤል ኃይሉ(ዶ/ር) በሽታና ፈውስ (ለምን እንታመማለን? ክፍል ሦስት) ስር የሚብራሩ ጉዳዮች:- በሽታ መልእክት ይኖረው ይሆን?ተመቶ የማያውቀው ልጅ ሲቆጡት ለምን አለቀሰ?......የመስቀሉ መልእክትጤና አዳም!.....ጤናችን እንዴት እንጠብቅ?በገለአድ የሚቀባ መድኃኒት የለምን?......ፈውስን ፍለጋ‹‹በሽታ በቅርቡ…