አምስተኛ ጉባኤ

ቤተክርስቲያን ትምህርቷን ለማስተማር የከፈተቻቸው አራት ጉባኤያት(Department) አሉ፡፡ እነሱም ንባብ ቤት፣ ቅኔ ቤት፣ ዜማ ቤትና መጽሐፍት ቤት ይባላሉ፡፡ በአቋቋም ዜማ የሚታወቁት አለቃ ገብረ ሐና አምስተኛ ጉባኤ ያስፈልናል አሉ፡፡ ይኸዉም በምሳሌ በጨዋታ መልኩ ትምህርት ማስተላለፍ ነው፡፡ እኛም ቁም ነገር ነገርን ከጨዋታ መንደር እንፈልገዋለን፡፡ መዝ 77፡2

It seems we can’t find what you’re looking for. Perhaps searching can help.