የቤተ ክርስቲያን ኅብረት ከትናንት እስከ ዛሬ የመጨረሻ ክፍል

ከዲ/ን አብነት ተስፋ የዚህ ኅብረት ምሳሌዎች ይህን ህብረት ለመግለጽ በርካታ ቅዱሳን አበው የተለያዩ ምሳሌዎችን መስለዋል፡፡ ከእነዚህ መሃል ሁኔታውን ይበልጥ የሚገልጡት ሁለቱ ናቸው፡፡ ሀ) በሰው አካላት ይህ ሀሳብ በተለይ የቅዱስ ጳውሎስ…

Continue Reading የቤተ ክርስቲያን ኅብረት ከትናንት እስከ ዛሬ የመጨረሻ ክፍል

የቤተ ክርስቲያን ኅብረት ከትናንት እስከ ዛሬ ክፍል 2

ከዲ/ን አብነት ተስፉ ታዲያ ኩላዊነት ማለት ምን ማለት ነው? ዓለም አቀፋዊነት የኩላዊነትን ትርጉም የሚጋራ ነገር ግን የማይተካ ቃል ነው፡፡ ኹለንተናዊነት የኩላዊነት ውጤት ነው እንጂ ኹለንተናዊነት የኩላዊነት መንስዔ አይደለም፡፡ ቤተ ክርስቲን…

Continue Reading የቤተ ክርስቲያን ኅብረት ከትናንት እስከ ዛሬ ክፍል 2

የቤተ ክርስቲያን ኅብረት ከትናንት እስከ ዛሬ ክፍል 1

ከዲ/ን አብነት ተስፉ ቅድመ ነገር እግዚአብሔር በብዙ ዓይነት እና በብዙ መንገድ ራሱን ለሰው ልጆች ገልጧል፡፡ መላእክቱን ልኮ መልእክት ያስተላለፈበት ጊዜ ነበር፡፡ በነቢያቱ አማካይነት ድምጹን ያሰማበት፣ ሐሳቡን የገለጸበት ጊዜ ነበር፡፡ በእጆቹ…

Continue Reading የቤተ ክርስቲያን ኅብረት ከትናንት እስከ ዛሬ ክፍል 1

እራቁትነት- ለአዳም ኃፍረት ለክርስቶስ ክብር

ከቸርነት ክፍሌ ዕጸ በለስን አዳም ከበላ በኋላ ዕራቁቱን እንደ ሆነ አወቀ፡፡ ዕራቁትነቱም የልብስ ብቻ ሆኖ አልቀረም፡፡ ከጸጋ ሁሉ መራቆት እንጂ፡፡ ከዔደን ገነት በመባረሩ የሰዉ ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር ዳግመኛ እንደ ቀድሞዉ…

Continue Reading እራቁትነት- ለአዳም ኃፍረት ለክርስቶስ ክብር