ምግባረ ሠናይና ቤተክርስትያን፡ የተዘነጋው የቃለ ዐዋዲ ትእዛዝ

ከይስሐቅ አበባየሁ ዩኒሴፍ(Unicef) በአፍሪካ 30 ሚሊዮን የጎዳና ተዳዳሪ ሕፃናት መኖራቸውን ባካሄደው ጥናት አስታውቀዋል፡፡[1] በሀገራችን ደግሞ፤ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያመለክተው ወደ 150,000 ሕፃናት በኢትዮጵያ ጎዳናዎች ላይ የሚኖሩ ሲሆን ከእነዚህም…

Continue Reading ምግባረ ሠናይና ቤተክርስትያን፡ የተዘነጋው የቃለ ዐዋዲ ትእዛዝ

ማኅበራዊ አስተምህሮ (Social Teaching)

በረከት ጉዲሳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በማኅበራዊ አስተዋፆኦዋ ትልቅ አበርክቶ አላት፡፡ ይህም አበርክቶዋ በታሪክ፣ በባህል፣ በጥበብና በመሳሰሉት ዘርፎች ላይ ጎልቶ ይታያል፡፡ በተለይም ባለፉት የመንግሥት ሥርዓቶች ውስጥ ቤተክርስቲያኒቱ በቤተ-ክህነቱ ብቻ አለመወሰኗና…

Continue Reading ማኅበራዊ አስተምህሮ (Social Teaching)

የ “ብዙ አትቅረብ ብዙም አትራቅ” አባዜ

ከዲያቆን ብዙነህ ወልዴ በእኛ ኢትዮጽያውያን ዘንድ ለውድቅታችን እና ለስንፍናችን ምክንያት ስናደርግ ጣታችንን ሌላው ላይ እንቀስራለን። ተማሪ መምህሩ ላይ፤ መምህሩ ትምህርቱ ላይ፤ ትምህርቱ ተማሪው ላይ፤ ህዝብ መንግስት ላይ መንግስት ቡድኖች ላይ፤…

Continue Reading የ “ብዙ አትቅረብ ብዙም አትራቅ” አባዜ

የሰላም ሚንስትር ቤተክርስቲያን

ከ ይስሐቅ አበባየሁ ‹‹በኦሮሚያ ግጭት ሕይወት እየጠፋና ንብረት እየወደመ ነው… በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች በተከሰተው ግጭት የሰው ሕይወት ጠፋ… በእርስ በርስ ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር የዕለት ደራሽ ዕርዳታ ፈላጊዎችን አኃዝ…

Continue Reading የሰላም ሚንስትር ቤተክርስቲያን