ዝግመተ ለውጥ ፍጹም ስህተት አልባ ፍጥረት የማስገኘት እድሉ

ከአብነት ተስፉ ዛሬ የሰው ልጅ ከየት መጣሁ የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ያለው ጥረት በእጅጉ አይሏል፡፡ ለዛም ሁሉም በየጎራው የሚሰማውን እና ያመነበትን ሃሳብ ለማሰማት ይዳክራል፡፡ በአጠቃላይ ግን ከየት መጣን ለሚሉ አስተያየቶች የሚሰጡትን…

Continue Reading ዝግመተ ለውጥ ፍጹም ስህተት አልባ ፍጥረት የማስገኘት እድሉ

ምድር ሆይ እድሜሽ ስንት ነው?

ከአብነት ተስፉ ዓለም ከተፈጠረ ዘመን ከተቆጠረ ዘንድሮ ከክርስቶስ ልደት በኋላ 2010 ዓመታትን ቆጥረን እያክብረን ነው፡፡ ይህም በእንዲህ እንዳለ ሳይንስና ሃይማኖት በብዙ ቦታ ይስማማሉ፡፡ በብዙ ቦታም ይቃረናሉ፡፡ በተለይ በታሪካዊ ምርምር(Historical or…

Continue Reading ምድር ሆይ እድሜሽ ስንት ነው?