መልእክተ ዳረጎት

ተወዳጆች ሆይ፡- በእግዚአብሔር አብ፣ በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ፣ በጌታ መንፈስ ቅዱስም ሰላም  ያላችሁ የብርሃን ልጆች እንደምን ከረማችሁ?እኛ ሁሉን በያዘው ፣ወቅትንም በሚያፈራርቀው ፣ ውሃንም በደመና ከርስ ውስጥ በሚቋጥርና ለምድር ዝናምን በሚያደርግ፣ ነፋሳትንም…

Continue Reading መልእክተ ዳረጎት

የቤላሩስ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥሪ

የቤላሩስ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከሀገሪቱ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመሆን ከኮሮና ቫይረስ [ COVID-19 ] ያገገሙ ምዕመኖቿ ፕላዝማ የሚባለውን የደም አይነት እንዲለግሱ ጥሪ አቅርባለች፡፡ ይህ በኮሮና ቫይረስ በጠና ለታመሙ ሰዎች ህክምና…

Continue Reading የቤላሩስ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥሪ

መልእክተ ዳረጎት

ከማሕፀነ ዮርዳኖስና ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ  ዳግም ልደታችሁ የተረጋገጠላችሁ የብርሃን ልጆች  እንደምን አላችሁ? በዚህ  በአሁኑ ጊዜ ዓለማችን አዲስ ቫይረስ ተነስቶ ከፍተኛ ጭንቀት ሲወጥራትና ከዚህ በፊት በጆራችን የሰማነውን በዐይናችን እያየን መታወክ በከበበን…

Continue Reading መልእክተ ዳረጎት

የሰሙነ ሕማማት ሥርዓት በቀጥታ ይተላለፋል!

የሰሙነ ሕማማትን ሥርዓት ባላገሩ ቴሌቭዥን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በየቀኑ የሚያስተላልፍ ይሆናል። ከባላገሩ ቴሌቭዥን በተጨማሪ የኦርቶዶክስ ቴሌቭዥንና የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን ከባላገሩ ወስደው ቀጥታ እንደሚያስተላልፉ ታውቋል። ሌሎች የቴሌቪዥን ጣቢያዎችም እንዲያስተላልፉ በጠቅላይ…

Continue Reading የሰሙነ ሕማማት ሥርዓት በቀጥታ ይተላለፋል!