ተዋሕድዋ
ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ የዓድዋ ድልና ተዋሕዷዊ ገድል ስለ አድዋ ብዙ ተጽፏል። ተገጥሟል። የቱንም ያህል ቢነገርለት ግን በምልዓት ሊገልጸው የሚችል ቃል ስላልተገኘለት እኔም ከግብር ገብቼ ምስጢረ ዓድዋን ለመመርመር አልደፍርም።…
ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ የዓድዋ ድልና ተዋሕዷዊ ገድል ስለ አድዋ ብዙ ተጽፏል። ተገጥሟል። የቱንም ያህል ቢነገርለት ግን በምልዓት ሊገልጸው የሚችል ቃል ስላልተገኘለት እኔም ከግብር ገብቼ ምስጢረ ዓድዋን ለመመርመር አልደፍርም።…
ከ በረከት ጉዲሳ ውድ የዳረጎታችን አንባብያን ዛሬ ከጥንታዊው የሃይማኖት መካነ-አዕምሮ(ዩኒቨርስቲ) ጎራ ብለን ብዙ ቅዱሳንን ያስተማሩ፤ ሃይማኖት ያቀኑ ቅዱሳት መጽሐፍቶቻችንን ካሉበት ደርሰን አንሳለማቸዋለን፡፡ ብዙ ጊዜ በተለያዩ ምክንያቶች ከሀገር ተሰርቀው በተለያዩ ሀገራት…
ከከሣቴ ብርሃን ገብረ ኢየሱስ መቅድም የእሥራ ምዕት የብርዕ ምርት፣ የጥበብ ሥጋዊና መንፈሳዊ ሙሌት ፣ ቀደምት አበው በብዙ ድካም ያነፁት በፊደልና ሠሌዳ የተገነባ የዕውቀት ቤት ‹‹ ብራና ››:: የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ከበረከት ጉዲሳ በዚህ ጹሑፋችን ብዕራችንን አንስተን ከአንዱ ዘመን ወደ አንዱ ዘመን በዳረጎት መልኅቃችን እየቀዘፍን የቅዱሳን ጽዋትወ መከራ ክርስትናቸውን ብለው የደረሰባቸውን ግፍ እንዘክራለን፡፡ ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊ በሐሙስ ውዳሴ ማርያም ድርሰቱ ላይ…