የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የኦርቶዶክሱን ዓለም አገልግሎት ገድቦታል!

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የኦርቶዶክሱን ዓለም አገልግሎት ገድቦታል!

በዛሬው ዕለት የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት የሚያከብሩ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን Malankara Orthodox Church፡ የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን Jacobites Syrian Orthodox Church የአርሜንያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን Armenian Apostolic Church ምእመናን በኮሮና ቫይረስ (COVID 19) አስገዳጅ አዋጆች ምክንያት ወደ ቤተክርስቲያን መሄድ ባለመቻላቸው በቤታቸው በቀጥታ ሥርጭት በቴሌቪዥን ሬዲዮ እና በማኅበራዊ ሚዲያ ሥርዓቱን በመከታተል በዓሉን አስበውት ውለዋል፡፡ እግዚአብሔር ለምድራችን ምህረት ይላክልን፡፡

ምንጭ፡- EOTC TV

share this:

Leave a Reply