የሰሙነ ሕማማት ሥርዓት በቀጥታ ይተላለፋል!

የሰሙነ ሕማማት ሥርዓት በቀጥታ ይተላለፋል!

የሰሙነ ሕማማትን ሥርዓት ባላገሩ ቴሌቭዥን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በየቀኑ የሚያስተላልፍ ይሆናል። ከባላገሩ ቴሌቭዥን በተጨማሪ የኦርቶዶክስ ቴሌቭዥንና የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቭዥን ከባላገሩ ወስደው ቀጥታ እንደሚያስተላልፉ ታውቋል። ሌሎች የቴሌቪዥን ጣቢያዎችም እንዲያስተላልፉ በጠቅላይ ቤተ ክህነት የተቋቋመው ግብረ ኃይል እያነጋገረ ነውም ተብሏል።

Balageru TV
Satellite: Eutelsat 8WB
D/L Frequency: 12521Mhz
S/R : 27500
Pol: V
FEC: 7/8

ምንጭ፡- ሙሐዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት

share this:

Leave a Reply