አለቃ መሠረት

”አለቃ መሠረት”

የተሰኘውና የታላቁን አባት መጋቤ ምሥጢር መሠረት ተሰማን የሕይወት ታሪክ፤ የጿፏቸውን የሥነ-ጹሑፍ ሥራዎች፤ የተደረሱላቸውን ቅኔያት፤ የልጆቻቸውን ምስክርነትን የያዘው መጽሔት ቅዳሜ 26/10/2013 በአሰላ ደብረ መድኃኒት መድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት በተዘጋጀው ትልቅ ጉባኤ ላይ በይፋ ተመርቋል። በዕለቱ ከዳረጎት ሚዲያ ለቤተሰቦቻቸው የልዩ ዕትሙ የፊት ገጽ በማስታወሻነት ተበርክቷል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *