ምን አዲስ

አምዶች

ወቅታዊ

ቤተ ክርስቲያንና ቄሣር

(ሽራፊ ሐሳብ) ዲ/ን ከሣቴብርሃን ገ/ኢየሱስ መንደርደርያ ቤተ-ክርስቲያን ሰማያዊ ሥርዓት የሚተገበርባት የሰማይ ደጅ ብትሆንም ምሥረታዋና እንቅስቃሴዋ በምድር ነውና ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም “ቄሣራዊ ኃይላት” ከሚሏቸው መኳንንተ ዓለም ጋር በታሪክ መድረክ መገናኘቷ አልቀረም፡፡

Read More »
ነአምን

የቤተ ክርስቲያን ኅብረት ከትናንት እስከ ዛሬ የመጨረሻ ክፍል

ከዲ/ን አብነት ተስፋ የዚህ ኅብረት ምሳሌዎች ይህን ህብረት ለመግለጽ በርካታ ቅዱሳን አበው የተለያዩ ምሳሌዎችን መስለዋል፡፡ ከእነዚህ መሃል ሁኔታውን ይበልጥ የሚገልጡት ሁለቱ ናቸው፡፡ ሀ) በሰው አካላት ይህ ሀሳብ በተለይ የቅዱስ ጳውሎስ

Read More »
ነአምን

የቤተ ክርስቲያን ኅብረት ከትናንት እስከ ዛሬ ክፍል 2

ከዲ/ን አብነት ተስፉ ታዲያ ኩላዊነት ማለት ምን ማለት ነው? ዓለም አቀፋዊነት የኩላዊነትን ትርጉም የሚጋራ ነገር ግን የማይተካ ቃል ነው፡፡ ኹለንተናዊነት የኩላዊነት ውጤት ነው እንጂ ኹለንተናዊነት የኩላዊነት መንስዔ አይደለም፡፡ ቤተ ክርስቲን

Read More »

ምስሎቻችን

መጽሔታችን

የመወያያ መድረክ

ስለ እኛ

በመጽሔቶቻችን ይሁን በምስል ያስተላለፍንው ላይ ያላችሁን አስተምህሮ ላይ የሚኖራችሁ ጥያቄ የሚመለስበት መድረክ ነው

ይወያዩ »